---- ጥያቄና መልስ ----
>>> ይህ አፕ በአማርኛ ለእርስዎ የቀረበ የመጽሀፍ ቅዱስ ጥያቄና መልስንም የያዘ ሲሆን ከ 500 በላይ ጥያቄዎችን የያዝ ነው።።
>>> እነዚህም መጽሀፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች በክብደታቸው መሰረት ከከባድ እስከ ቀላል በተለያዩ ደረጃዎች አቅርቦሎታል።
>>> ሰለዚህ ይህን አፕ በመጠቀም የመጽሀፍ ቅዱስ ቃላዊ ዕውቀትዎን እንዲፈትኑ እንዲሁም ዕውቀትዎን እንዲያዳብሩ መጽሀፍ ቅዱስን በደንብ እንዲያነቡ ይረዳዎታል።።።
Este aplicativo contém perguntas bíblicas amáricas preparadas especificamente para a Etiópia e usuários etíopes que falam a língua amárica, a fim de auxiliar seu conhecimento bíblico e estudo da Bíblia.